🌿 በዉስጥ መስመር ለተጠየቅነው መልስ
🌿 ሲም ካርድ አላነብም ላላቹ መፍትሔ ይዘንላችሁ መጥተናል።
🌿 ብዙ android ሞባይሎች በብዙ መንገድ "sim" አላነብ ልል ስለምችል እኛ ሁሉንም አማራጭ ከታች ዘር ዘር አድርገን አስቀምጠናል።
1ኛ:- ሞባይሎትን restart ያድርጉ ስልክ restart ማድረግ ለብዙ ችግሮች መፍትሔ ልሆን ስለምችል።
2ኛ:- ስም ካርድ on ያድርጉ
setting-->network and internet-->sim card-->on
3ኛ Networ mode ይቀይሩ network mode auto ያድርጉ
4ኛ:--> sim cardu ከኔትዎርክ ጋር ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ ልሆን ስለምችል አድስ APN ይሙሉ
ለመሙላት setting-->network and internet-->mobile network--> advanced--> access point--> click "+" button አድርገው ይሙሉ
5ኛ:- safe mode ያድርጉ በሚያሳዝን ሁኔታ ሁሉም app ለሞባይላችን ጥሩ ላይሆኑ ስለምችሉ ስልካቹን ለጥቅት ሰዓታት safe mode ያድርጉትና ችግሩ ምቀጥል ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ የጫናቹትን app ያጥፉና ከዛ ከ safe mode ያንሱ።
በመጨረሻ እህን ችግር የሚቀጥል ከሆነ ችግሩ ከ sim card እንዳልሆነ ልንረዳ ስለሚገባ ስልካችሁን ላይ airplane mode on በማድረግ ከጥቅት ደቂቃ ብኋላ off አድርገው ይሞክሩ።
እናመሰግናለን
#share ያድርጉ ምናልባት እኛንም ሌሎችንም ልጠቅም ስለምችል